AMH | አማርኛ
የግለሰብ ምክር
እኛ በተለያዩ ቋንቋዎች ለግል ምክር በነጻ አንሰጣለን ;
እርስዎ Winterthur ውስጥ አዲስ ከሆኑ አጠቃላይ መረጃ እንሰጣለን ;
ተቋማት እና ባለሥልጣናት ጋር ባላቸው ጉዱይ ላይ መደገፍ አንችላለን:
ትክክለኛ የጀርመንኛ ትምሀርት ለመምረጥ አንረዳለን:
አባካችሁ በፊት ቀጠሮ. ያዙ: ሰልከ ቁጥር: 052 267 36 91
አማካሪዎች: Netzehti Ghebre (ሐሙስ 9: 00-12: 00) እና Lokman Ramadani ማክሰኞ / እሮብ/ አርብ 9: 00-12 00, 14:00- 17:00 ሐሙስ 14: 00-18: 30)